ወደ ኩራ ትዩብ ቻናል በደህና መጡ። በዚህ ቻናል በየሳምንቱ አዳዲስ አማርኛ ድራማዎች እና የኢትዮጵያ ፊልሞችን እናቀርባለን። የፍቅር፣ የቤተሰብ ግጭት፣ እና የመሳሰሉትን አስተማሪ ድራማዎች ስሜት በተሞላበትና መሳጭ በሆነ አቀራረብ ይመልከቱ። 👉 አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ Subscribe በማድረግ እና የምስል መጠቆሚያ (🔔) በመጫን የኩራ ትዩብ ቋሚ ቤተሰብ ይሁኑ። 👉 በድራማው ላይ ያላችሁን ማንኛውንም አስተያየት comment ላይ ይፃፉልን። 👉 ቪዲዮውን ለወዳጆችዎ share በማድረግ ያጋሩ። ✅ በቻናላችን የምታገኟቸው ስራዎች፦ · New Ethiopian Drama 2025 · Latest Amharic Drama Movies · Best Ethiopian Family Dramas · አዲስ የአማርኛ ድራማዎች · Ethiopian Love & Family Drama Stories #AmharicDrama #EthiopianDrama #NewEthiopianMovies #አማርኛድራማ #EthiopianDrama2026
ADVERTISEMENT
ዳግምም አባቱም ምንም መሆን የለባቸዉም😢
የሲምባ አድናቂወች❤❤❤
ኡፍፍ በቃ እውነቱ ይጋለጥ የሲባ እና የዳጊ ስቃይ ይብቃ 🥺🥺
ኣባት ሞሆን ካልቀረ እንደ ሲባ😢
ዋዉዉዉ የዳግም ባት ይመቸዉ❤❤❤❤💪💪💪
ተሰማ እንዳይሳሳት አደራ አቶ ለይኩንና ተሰማ ደስ የሚሉ ጓደኛማቾች ናቸው 😢😢😢
አምራንና ዶክተሩ ሳይ የሚሰማኝ ደስታ
ተሰማ ልትሳሳት እንዳይሆን
ዳግም ምንም መሆን የለበትም👍
የ ዳግም አባት አድናቂዎች አላችሁ 😂
አቦ ይመችህ የደግም አበት
አቶ ተሰማ እ ንዳይሳሳት ደራሲው አደራ መቼም ታከብረናለህ ያክብርህ የፈጠረህ🥰
ይህን የምታነብት ሁሉ እናታችሁ ሺ አመት ትኑርልን🎉
እስይ የዳግም ኣባት የኔ ጀግና ይመችህ❤😢❤
እፍፍፍ የዳግም አባት ይዘናል 😢😢😢😢😢😢
ስደት የሰው ቤት የሰለቻችሁ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ😥😥😥
ማነዉእደኔ እያለቀሰ ከድራማ ድራማ ሲሮጥ የዋለ❤😢😢😢😢😢😢
ዳግምን ምንም ሞሆን የለበትም😢😢
ሲባ ጀገና💪💪💪
ኢዲ ሙባረክ ሙስሊም እህት ወዲሞቸ🎉🎉🎉