ጽናት ድራማ II Tsenat derama II Full Length Ethiopian film II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE - LIKE - SHARE Eliana Entertainment Amharic Movie 2024 Ge'ez Entertainment IISodere TV II Sile HiwotTV II
Kuru Media II Salkan Tube II Marken Entertainment
ምሩ ምንም መሆን የለባትም የምትሉ👍
ነገ እኮ ቀኑ 19 ነው ቅዱስ ገብርኤል ፀሎት ልመናቹን ይስማቹ 🙏🥰አልቃሳቹ የለመናቹትን በሙሉ ወደ ደስታ ይቀየርላቹ 🙏🥰🙏🥰🙏🥰
በአሁኑ የነምሩ ሰርግ በሰላም ይጠናቀቅ 🎉እምሩ ስቃይ ይብቃ😢😢
የኪያ ስግጥና ስደብር ደረቅ😊
ራኬብ እና እነሳንቾ ያዝናኗችሁ👍😂
እነምሩ ያለምንም መሰናክል መጋባት አለባቸዉ የምትሉ👍👍👍👍
እርጉዝ አይደለሁም ግን ለይክ አማረኝ😂😢
ሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አይቶ እንደኔ ደስ ያለው 🥹🥰🥰
ኒና እና ናቲ አትጃጃሉ የምትሉ👍
ኢዲ ሙባረክ ሙስሊም እህት ወንዲሞቸ🎉🎉🎉🎉
ውድየእስልምና እመነት ተከታይ እህት ወድሞቸ እኳን ለኢድ ሀል አደሀ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ተኪብራማለት እዳትረሱ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ 🎉🎉🎉🎉
የምሩ ስቃይ ይብቃ ምሩ አድነገር ከሆነች አናይም👍😢
ኢድ ሙባረክ ቅመሞችዬ ቀጣይ አመት ከቤተሰቦቻችን ገር የምናሳልፍ ያድርገን አሚን በሉ❤❤❤🎉❤
ምሩምንም መሆንየለባትምእምትሉ😢😢😢
ፅናቴንና ኪራን አብረው አንጡልን የኛ ተወዳጆች ፅናቴና ኪራ❤❤❤❤❤❤
ዛሬ የታየኝ😢 ምህሩ የተሣለመችው ቤተክርስቲያን☦️💒☦️ 👈❤️ነው ሲያምር🥰🥰🥰 አባት ሆይ ስደተኛ ልጆችህን አንተ ጠብቀን🙏🤲
ኪያ አስጠላሽኝ ኤጭ ሁሌ ስግጥ☹️😏
እኛ ግን ዬተሳቀለውን ክርስቶስን እንሳብከላን 🎶🔥💪
ምህሩ በሰላም መመለስ አለባት የምትሉ👌❤
ኪራ የጠፋው በሰላምነው እኔ ኪራና ፅናት ጊዜ ያላሣለፋት ፓርት አይመቸኝም