#Nolawi_Part_197
#ኖላዊ_ድራማ
#NolawiDrama
#ኖላዊ
#NolawiSeries
#Nolawi_Ethiopia
------------
#ViralDrama
#TrendingEthiopia
#EthiopianFilm
#EthiopianDrama
#AmharicDrama
#አዲስ_ድራማ
#NewEthiopianDrama2026
#የኢትዮጵያ_ድራማ
#EthiopianEntertainment
#SodereTV #EBS #EBSDrama
ምራፍ ሁለት በመቀጠሉ ደስ ያለው እውነትም የጊዜ እጂ የሰው ጀግና የለውም 😢
ቶሎ ወደነበሩበት ይመለሱልን ልብ ይሰብራል😢አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው🥺
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮቺ እንኳን ለወርሀዊ ቅዱስ ገብርኤል አደረሣችሁ ለሙስሊም ውድ ቤተሰቦቺ ኢድ ሙባረክ ብያለሁ ግን እናቴ ናፍቃኛለይ እኮ ደሞ ሳስበው አላገኛትም😭😭😭💔💔💔⚰️⚰️
ወንድም እህቶቼ በእናታችሁ ይዣለሁ ዛሬ ከጥዋቱ በደቡብ አፍሪካ ሙሉ በሙሉ ታወርሶብኛል 😭😭😭😭 ቢያንስ እየመጣው ከሀዘኔ እንዲወጣ ላይክ አድርጉ 1 አምስት መቶ ላይክ
ወይኔ ተምቹና ጆሮን ከልቡ የሚወድ ብቻ❤❤🎉
ፈጣሪየ ሆይ የጆሮንና የተምቹን ህይወት የቀየርክ አምላክ እኔንም ከመዳም ኩሽና አውጣኝ🤲😓
እነሰላም ወደነበሩበት ይመለሱልን እምትሉ
የኖዊይን አልጋ የቀየር ጌታ የኔንም ኑሮ ቀይርልኝ😢😢😢
ወገኖቼ አግኝቶ ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ተለያየን ብዬ አስቤ ነበር ኮሜንታተሮች እንኳን በሰላም ተገናኘን ፈጣሪ አግኝቶ ከማጣጣት ይጠብቀን😢😢😢
ዳሀም ሀብታምም መሆን የሚያምርበት ሠዉ ተምቹ😂😍😘😘
ምናለ በፊልም እንኳን ለተበደለ ሰዎ ፍትህ እዳለ ብታሰዩን 😢😢ሜሉዬ የኔ ጀግና
የወይዘሮ ሚላት ቤተሰብ በጣም ነው ያስለቀሰኝ በእውነት ቶሎ ወደ ለውጥ መምጣት አለባቸው
በጣም ነው የሚያስጠላዝ በጣም ስታስጠሉ ሜላት የበለጠ ሀብታም ሁና ነበር መምጣት ያለባችሁ
አቶመሰፍን መቶ ❤ሀብታም ያርጋቸው
አይገርምም አግንቶ እንደማጣት ከባድ የለም
አንደኛ ነኝ እንኳን ለሊቀሙላእኩ ቅዱስ ገብርኤል አደርሳችሁ የልባችሁን መሻት ቅዱስ ገብርኤል መልካም ነገር ያብስራችሁ❤
ድሀ መሆን ሲያስጠላ😢😢🫣🫣
ሁለተኛ ምእራፍ በመለቀቁ እንደኔ ደስ ያለው😊😊😊😊😊😊
ኢድ ሙባረክ የመዳም ቅመሞች ኢድን ለሥተኛ ግዜ በመዳም ኩሽና አሳለፋችሁ እኔ 8 አመት😢😢😢 ደክሞኛል እሥኪ ዱቃ አደርጉልኝ😢😢😢