ጽናት ድራማ II Tsenat derama II Full Length Ethiopian film II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE - LIKE - SHARE Eliana Entertainment Amharic Movie 2024 Ge'ez Entertainment IISodere TV II Sile HiwotTV II
Kuru Media II Salkan Tube II Marken Entertainment
ዛሬ እኮ ቀኑ 16 ነው ኪዳነምህረት እናታችን ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ ኪዳነምህረት ታሳካላቹ 🙏🥰🙏🥰🙏
የነምሩ ሰርግ ምንም መፈጠር የለበትም የምትሉ👍
ኤጭ የናሁም እናት ስርአት ያዙ
ፃናትን ማነዉ እዴኔ ከ "1 " _እስከ 288 ድረስ የተከታተለ ብቻ 👍👍👍👍
የዛሬዋ የቃል ኪዳኗ አማላጅ የልባችንን ምሻት ትሙላልን በስላም ለሀገራችን ታብቃን /አሜን🙏🤲🥰
ይህን ኮሜት የነካ እናቱ ሺ አመት ትሩርለት አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊😊😊😊
ኒናን እና ናታንን ሚውድ 👍🥰🤗😂
ኒና 😂 ናቲ ደስ ሲሉ😮 ቅዱሰ ተዉ የፍቅር መቀስ አትሁን 😅
ፍቅርን ይተዉኑት ኪራእናፅናት👍👍👍💯💯👑👑👑👑
ደራሲዉ በናትህ ምሩና ናሁም ምንም መሰናክል እዳይኖር መጋባት አለባቸዉ
የናሆምእናት ትዉጣልን ተገላግለናትነበር ደሞ መጣች
ዛሬ እኮእናቴ ኪዳነ ምህረት ናት ምልጃ ፀሎታ በረከቷ ጥበቃዋ አይለየን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🎉🎉🎉
ሐዊ ልክናት ምሩ አታናጂኚ
ያመስቀሉ📚 ቃል ለሚጠፉት ሜኚነት ለእኝ ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና መስቃል ሰይሆን ዬመስቃሉ ቃል ኃይላች ነው 🙏 አሜን አሜን📚📚📖🧎🧎
የፅናት ድራማ ላይ ለፍቅር ታማኝ ወንድ ናሆሜን ነው ያየሁት ከሁሉም ይበልጣል❤❤❤
የምሩን ሠርግ አፍጡንልን❤😂
ሊናም ተሽኮረመመይ ተመስገን😅😅😅
ጥጤ እና ኤዱ ይጣመሩ የምትሉ👍😂
የናሆም እናት ምሩ ስትሔድ የሆነ ተንኮል አስባለች የምትሉ👍👍👍
የምሩ መደሰት ያስደሰታቹሁ እደኔ ደም ሰርጋቸው ምንም እዳይፈጠር🎉❤👍