ጽናት ድራማ II Tsenat derama II Full Length Ethiopian film II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE - LIKE - SHARE Eliana Entertainment Amharic Movie 2024 Ge'ez Entertainment IISodere TV II Sile HiwotTV II
Kuru Media II Salkan Tube II Marken Entertainment
የናሆም እናት በመምጣቷ እንደ እኔ የደበረው👍
የናሆም እናት ሰርጉን እንዳታበላሸው የፈራችሁ👍
የኪራ አባት አቶ ተሾመ ነው ስሙ ሽልማቴን አምጡ😢
የናሁምና የምሩ ሰርግ የናፈቀዉ በላይክ😊
ምሩን እንዴ እኔ ምዎዳት ብቻ like 👍👍👍
ምሩና ጽናት መውለድ አለባቸው
የናሆም እና የምሩ ሰርግ ሳናይ እኔ አርግዤ ወለድኩ ጉድ😂😂
ፂናኪራን ጣም ነው የምወዳቸው ደሙ ዲራማው ይቀጥል ፅናቴምና ኪራም ይዉለዲ❤❤❤❤❤
ዛሬ እኮ ፃድቁ አቡነ አርጋዊ ናቸው እንኳን አደርሳችሁ የፅናት ድራማ ተከታታዮች በሙሉ ❤❤❤
ምሩዬ ድገሜ መሪገዝ አለበት ዬምትሉ👍❤❤
ኦፍፍፍፍፍ የምሩ ስቃይ ይብቃ እጪ🎉🎉🎉😢😢😢😢
ራኬብ ሰኒንና ጆከርን ተያቸው ይጫወቱ 😂😂😂
ለዚህ ዲራማ ትልቅ ሥጥታ ለፅናት ለኪራ ትልቅ ሥጥታ ይገባቸዋል የእዉነት የትወና ጥግ💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
የኪራ አባት አቶ ተሾመ ናቸው👍❤
የምወዳት ፅናቴን ነዉ ❤❤
ምሩ መውለድ አለበት❤❤❤
ናሆም ይመችኛል ለምሩ ያለው ፍቅር ዋው መቻም ቢሆን በምሩ ቅልድ አያቅም
ለድራማም ቢሆን የናሆምንናት በጣም ነው የምጠላት
የናሆሜ አባት አድናቂዎች የት ናቹ ❤❤❤❤
የናሆሜ እናት ሰርጉን እንዳታባላሸው ኣደራ እምትሉ👍 ደሞ የኪራ ኣባት ኣቶ ቶሾመ ነው ስማቸው🎉