ጽናት ድራማ II Tsenat derama II Full Length Ethiopian film II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE - LIKE - SHARE Eliana Entertainment Amharic Movie 2024 Ge'ez Entertainment IISodere TV II Sile HiwotTV II
Kuru Media II Salkan Tube II Marken Entertainment
ዛሬኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን እደረሳችሁ❤🎉🎉🎉 Ortdox
የገጠሩ ፓርት ስለቀረ ደስ ያላችሁ❤😢😂👍👍👍
ኪራ እና ፅናት ልጅ ዉለዱ ናሆም እና ምሩ ይጋቡ በቃ ጨረሱ ክፍል 286😮😮
የነ ምሩ ሰርግ ላይ ምንም መፈጠር የለበትም የምትሉ👍
ሄኖክ እና ሀናን የምትወዷቸው የኔ ቀውሶች👍😂
የኪ እናት የሞተቺው ክፍል 67 ላይ ነው ባለፈውም መልሼ አለሁ ሽልማቴን አዘጋጁልኝ ውዶቹ ላይክ አርጉኝ
ሀና የምታሳዝናቹ👍😢የምሩ እና የናሆም ሠርግ ግን በጣም ፈርቻለው በሰላም ይለፍ🥺ህሊኒ ምኗም አላማረኝም🙈ስንዱ መጣች😂የኪራ እናት የሞቱት ክፍል 67 ላይ ነው በሉ ሸልሙኝ🙈
የናሆምና የምህሩሰርግ ምንም ሳይሆን ይለቅ የምትሉ❤😂😢👍👍👍
ፂና ኪራ በጣም ነው እም ወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤
የናሁምና የምሩን ሰርግ በደመቀሁኔታ ይጠናቀቅ አዳይበላሽ አለበለዚያ አናይም የምትሉ በላይክ ሰርግአምሮናል😢😂❤
የጽናት ድራማ ጽናቴ ብቻ ናት ሚወዳት ሴት
13ኛ ነኝ 1ዐዐላይክ አምሮኛል
ቅዱሴ የኔ ዉድ የፀባይ ንጉስ ነዉ❤
ኪራዬን ና ፅናትን በጣም ነው ምወዳቸው ደሞ የኪራ እናት ክፍል 66 ና 67 የሞተችው🎉🎉🎉
የምር ሳቾ ትችላለህ😅😅😅
ክፍል 67 ነው ራኬብ is my love በቃ እንዴት እንደምወዳት no words❤❤❤
ፅናት ነይየምትመቸኝ የኒንግሰት❤👑👑👑💋
እኔ ድራማ ክፍል ጀምሬ ወዳት ሴት ተዋኒ ጎበዝ የትግስትነት አስተማረች ጽናት ብቻ ናት ጎበዝ ተዋናይት ናት
ደራሲው አደራ አለምዬ በናሆምና በምሩ መሀል እንዳትገባ
ፅናቴንና ኪራን በጣም ነው የምወዳቸው ፅናቴ የኪራ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤