ወደ ኩራ ትዩብ ቻናል በደህና መጡ። በዚህ ቻናል በየሳምንቱ አዳዲስ አማርኛ ድራማዎች እና የኢትዮጵያ ፊልሞችን እናቀርባለን። የፍቅር፣ የቤተሰብ ግጭት፣ እና የመሳሰሉትን አስተማሪ ድራማዎች ስሜት በተሞላበትና መሳጭ በሆነ አቀራረብ ይመልከቱ። 👉 አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ Subscribe በማድረግ እና የምስል መጠቆሚያ (🔔) በመጫን የኩራ ትዩብ ቋሚ ቤተሰብ ይሁኑ። 👉 በድራማው ላይ ያላችሁን ማንኛውንም አስተያየት comment ላይ ይፃፉልን። 👉 ቪዲዮውን ለወዳጆችዎ share በማድረግ ያጋሩ። ✅ በቻናላችን የምታገኟቸው ስራዎች፦ · New Ethiopian Drama 2025 · Latest Amharic Drama Movies · Best Ethiopian Family Dramas · አዲስ የአማርኛ ድራማዎች · Ethiopian Love & Family Drama Stories #AmharicDrama #EthiopianDrama #NewEthiopianMovies #አማርኛድራማ #EthiopianDrama2026
ADVERTISEMENT
ፋንቱ የናሆም ሰርግ ላይ ባለመገኘቷ የደበራችሁ 👍👍👍
የአቶ ለይኩን እህት በመጣችበት እግሯ ትመለስ የምትሉ👍🏻👍🏻
ገጥ ወጥ ሰው እዚህ ፍቅር ያለው ቤተሠብ ውስጥ አያስፈልግም ትውጣልን እኛም
አቶ ደራሲው ይችን ሮማን ተብየዋ ሴትዮ አስወጡልን እኛ አንፈልግም ጨጓራችንን አትላጡን😢😢
የኑሀሜን ደራሲ እጅግ በጣም ጀግና ነህ❤🎉
የአቶ ለይኩን እህት ትዉጣ ካሁኑ አልተመቸችኝም😏😏😂
ደግም እቺ ወፈፌ አለለም 😂😂
ዛሬ ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
እሮማን የምትባለው ሠትዮ እደኔ 🎉🎉🎉 አልወደኮትም
እናት ያላቹሁ ሽ አሜት ትኑሪ አሜን በሉ
እኔኮ የገረመኝ የገኒና የዝኑ ውበት ነው ከክፋትና ተንኮል ሲወጡ ውበታቸው ጨመረ በጣም ቆንጆ ሆኑ
የዳግም አባት ምንም መሆን የለበትም የኮማድሩ ሲራ ይጋለጥ የዳግም አባት ነፃ ይሁን❤❤
ቸር ነዉና ምህረቱም ለዘላለም ነዉና እግዚአብሔርን አመስግኑት❤❤❤
የለይኩን እህት በመጣ እግሯ ትመለስልንጂ ይች ሰይጣን🐴🥺
ኑሀሚና ናሆም ዱባይ ሲመጡ እድቀበላቸው የፈለገ ብቻ ላይክ ግጩኝ😊😊🎉🎉🎉
ኡፍ፣ህገወጥሰውአታምጡብን😅😅😅😅😅
ደራሲው የኮማደሩ ሴራ የሚያጋልጥ አለበት 😊
5:26 ብራንባር ሰበረለሁ ብራንባር ሰበረልሁ😂😂😂😂
ኮመንታተሮች ተረጋጉ እህትየዋን አትጥሉ ድራማዉ እንዲቀጥል ግድነዉ ተረጋጉ❤❤❤❤❤
Daawwattootaaf kabaja qabu jerri kun mee namni akka kiyya sargii dhugaa isinittti fakkaatee isinittti tole like godhaa 👍❤❤❤❤❤🎉🎉🎉