አብርሽ እና ሄርሜላ ተገናኙ .ማያታመን ነገር ተፈጠረ 🥹😭
ADVERTISEMENT
Comments 100
virginiedelta14:
ኧረ የዛሬው ደስታዬ ወደር የለውም የተደሰታችሁ በላይክ አሳዩኝ እልልልልልልልል አብርሽዬ እንኳ…
More Like This
25:46
MTOTO WANGU 💞 PART 99 | WAKILI ACHAPWA FIMBO #love
Entertainment
2.7k
100
18:17
MSHKAJI WANGU | PART 34
Entertainment
3.1k
100
26:40
MLINZI Full Episode [ 40 ] #love
Entertainment
4.2k
100
10:43
ZINDUNA EP 24 || AFRICAN LOVE STORY | HADITHI YA KUVUTIA. #simulizimedia #simulizi #zinduna
Entertainment
3.9k
0
40:28
New Eritrean Series Movie 2026 Emnet 'ke part 31/ እምነት'ክ 31 ክፋል by Sidona Redei
Entertainment
3.7k
100
1:00
Normal skill VS king of Dream Reality 💀
Entertainment
0
0
47:46
SELMI HASAB S2 P144 BY HABTOM @HB
Entertainment
8.3k
100
23:12
silent tears episode 152
Entertainment
2.0k
100
You've reached the end
ኧረ የዛሬው ደስታዬ ወደር የለውም የተደሰታችሁ በላይክ አሳዩኝ እልልልልልልልል አብርሽዬ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤❤
በጉጉት ስጠብቅ የዋለው እስኪ 👍
ቀለበት💍የለም የሆነ ነገር ሆናለች 😢😢😢
ሔርሜ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ ግን ምን ሆነሽ ነው በዚህ ልክ ጨክንሽ ለዛውም በአብረሽ 😢😢❤
ሄርሚ ደሰተኛ አይደለችም የሆነ ነገር ተፈጥሯል 😢😢
የፈለገ ነገር ብፈጠር ኣብረሃት መሆን አለብህ የምትሉ።
ወይኔ አብርሽ አስለቀስከኝ እንደውም ዝምብሎ ሆድ ይብሰኛል
እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት በቀር ምን እንላለን።
በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እደኔ ላይክ😂የኔ ጨረቃ😂እኮን በሰላም እንጉስሺ ጋ ተገናኘሺ😂
ኡኡኡኡኡኡኡ😂😂😢😢የኣብርሸ ደሰታ ብቻ ኖው ምፎልጎው ለላው 🙃🙃🙃🙃🙃🙃
እልልልልልልልልልልልልልልል ኮመንቸሮች እንዳትረግጡኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄርሜ ዝም እዳትይ ተካሜራ ጀርባ አውሪ😢😢😢😢😢😢😢
አብርሺ ለተወሠነ ግዜ ከሀገር ውጡና አዝናናት❤❤❤🎉🎉🎉
የአብርሽና ሄርሜላ ወዳጆች እስቲ like 👍👍💪💪😍😍
አብርሽ የፈለጋት ትሁን መቀበል አለብህ እኔ ጨነቀኝ
ኦፍፍ ምን ዓይነት ልጅ ነች ግን በአጭር ግዜ ውስጥ ሰው ልብ የቀረች ❤❤ተመስገን ሄራዬ ❤❤❤
እኛ ግን ዬተሳቀለውን ክርስቶስን እንሳብከላን 🎶🔥💪
ቀለበቱን ማን አስወለቃት የሆነ ችግር ውስጥ እንዳለች ይሰማኛል
ደስተኛ አይደለችም ቀለበቱን አላረገችዉም ደህና አይደለችም😢😢
ሄርሜላ እንኳን ደህና መጣሽ ደስ ያላቹህ ብቻ 👍