ሳቤላ ክፍል 49 ምርጥ የቢተሰብ ተከታታይ ድራማ በአራዳ ሙቪስ 2025 | Sabela Episode 49 best drama series only on arada Movies 2026 Arada Movies broadcast content stream via website arada cinema produces original Ethiopian movies, drama, sitcom and music clips. We also broadcast entertainment and film premiere videos recorded and edited in our studio. Most of our viewers are from US, Canada, UK, Ethiopia and Scandinavian countries. #ድራማ #ethiopian_drama #ethiopian movies2026 #Ethiopian_comedy #Ethiopian_films #aradacinema #ethiopian_movie #ethiopian_movie #CinemaFilm Please don't forget to like . share and subscribe to our channel The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited. Copyright ©2026 AradaMovies
ADVERTISEMENT
ዛሬ በጣም ዳስ ብሎኛል የስው ዳስታ የሚያስደሲታው እስኪ በለይክ 👍አሳዩን🎉🎉🎉❤❤❤
የርብቃ ፍቅረኛ ፍቅርህንም ገዘብህንም አስመልስ እምትሉ በላይክ👋😂😂😂😂
ዛሬ እኮ ስላሴ ነቸዉ ወቶ ከመቅርት ይሰዉረን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
ድል ለአብረሀም ድል ለኤፉ😊😊
ሙሌጭ ከናርዲ ጋር ይሁን 👍 ልዩ ፍቅር አይገባትም
ሳቢላ ምንም መሆን የላባትም🎉🎉🎉🎉🎉
ትላትን አሳልፎ ዛሬን ላሳየን እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤
የስላሴ ልጆች የታላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብረሃም ኸረ ንቃ ሳቤላ ምንም መሆን የለባትም ድምፃችን ይሠማ
ልዩ የሙልጭን ፍቅር ትቀበለዉ👍
ያኡመተል ሙሀመድ ሶላታችሁን አደራ😊❤
ዛሬኮ 7 እብርሀሙ ስላሤ ናቸዉ የስላሤ ወዳጆች እኳን አደረሳችሁ
እንደኔ ዲናን ስታዮት ቅጥል የምትሉ ዎይኔ ጨጓራዬ😅😅😂
Warii sabela jalatani 👍👍 xuqaa oroomokoo
አብራሀም ንቃንቃ ንቃ አተድጋይ እራስ
አጋእዚተ ስላሴ ይጠበቀን❤
ርብቃዬ የናቱ ጨረቃ የኔ ልዕልት 👸👸😘😘
ርብቃን የሚወድ የኔ ቆጅየ ሴት ስወዳትኮ ወላሂ❤️❤️😘😘😘
ወንድሜ ሞተብኝ😢😢😢😢 ተቃጠልኩ በሰዉ ሃገር ኡፍ ወንድም እሱ ብቻ ነበረኝ እህት የለኝም 😢ጓደኛም የለኝም😢😢 ላብድ ነዉ😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
መጀመሪያ ነኝ በሉ like😂❤