ፅጌሬዳ ድራማ ክፍል 13 | Tsigereda Drama Part 13 | New Ethiopian Movie 2026 Subscribe to Joka Entertainment | And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔 Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited Copyright ©2026 Joka Entertainment #JokaEntertainment #TsigeredaDrama #Amharicfilm #Ethiopianmovie
ADVERTISEMENT
የፅጌሬዳ አድናቂዎች የት ናችሁ ❤❤
ዘርፌን በዚህ ልክ ማቋሸሽ ተገቢ አይደለም የምትሉ👍👍
ደቂቃ ስለጨመራችሁ ድምፃችን ስለሠማችሁ እናመሠግናለን❤❤❤❤
በናታቹ እናቴ በጣም አሞታል ፈጣሪ ይማርልህ በሉኝ
ፅጌሬዳ በፍፁም ያን ሽማግሌ ማግባት የለባትም የፅጌሬዳ እናት አበዛሽዉ ኤጭ
የሞዴስ ዋጋ ይቀነስ ፍትህ ለኛ ለሴቶች 😢😢
ድምጣችን ይሰማ እባካችሁ በሳምት3ግዜ ይሁንልን😂❤❤
ደና ዋላችሁ ግን ምናለበት እግዚአብሔር ይመስገን ብትሉ 🥰
ሄቨን በጣም የምተደብራችሁ የት አላችሁ🎉🎉🎉
ጽጌሬዳ በጣም ልክ ናት የተናገረችዉ ሁሉ ልክ ነዉ ምትሉ አለን በሉኝ
ደቂቃ ሰለጨመራችሁ እናመሠግናለን❤❤❤❤ ፅጌሬዳዬ❤
ደቅቃ ጫማረቹ ፀሎታችን ተሰምቶሃል 😂😂
የሞዴስ ዋጋ ይቀነስ😢😢😢😢
ነብዩ ፅጌረዳን ይዟት ይጥፋ የምትሉ
የፅጌሬዳ አድናቂወች የናችሁ❤❤❤🎉🎉
በሳንምት 3 ጊዜ ይለቃቅ እየረሳን እኮ ነው😣😣
well come qimamochee ❤🎉 namnii Tsigereda jaallatanii fi isiin gaddisifte 😢like godha 👍❤
የፅጌሬዳ ውዶች የታላቹ ❤️👍
እንዳረግጡኝ😅😅😅1ኛ ነኝ
ፀጌረዳ ሽማግሌዉን ማግባትየለባትምየምትሉ