ወደ ኩራ ትዩብ ቻናል በደህና መጡ። በዚህ ቻናል በየሳምንቱ አዳዲስ አማርኛ ድራማዎች እና የኢትዮጵያ ፊልሞችን እናቀርባለን። የፍቅር፣ የቤተሰብ ግጭት፣ እና የመሳሰሉትን አስተማሪ ድራማዎች ስሜት በተሞላበትና መሳጭ በሆነ አቀራረብ ይመልከቱ። 👉 አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ Subscribe በማድረግ እና የምስል መጠቆሚያ (🔔) በመጫን የኩራ ትዩብ ቋሚ ቤተሰብ ይሁኑ። 👉 በድራማው ላይ ያላችሁን ማንኛውንም አስተያየት comment ላይ ይፃፉልን። 👉 ቪዲዮውን ለወዳጆችዎ share በማድረግ ያጋሩ። ✅ በቻናላችን የምታገኟቸው ስራዎች፦ · New Ethiopian Drama 2025 · Latest Amharic Drama Movies · Best Ethiopian Family Dramas · አዲስ የአማርኛ ድራማዎች · Ethiopian Love & Family Drama Stories #AmharicDrama #EthiopianDrama #NewEthiopianMovies #አማርኛድራማ #EthiopianDrama2026
ADVERTISEMENT
ከኔ ጋ ያላችሁ ችግር ምንድነው 😢ለምንድነው የኔን comment like መተደርጉትትት 😭😭😭😭😭😭🙆♀️🤣🤣🤣🤣🤣
ከድራማወደድራማ የምትዞሩአለን በሉ❤❤❤❤
እኔ ብቻ ነኝ ግን አምራንን ከልቤ የምወዳት የኔ ፈድሻ
ዶክተሪ እና አምራን ያጣመሩ የምትሉ
ተዉተዉ ላይክአርጉኝ😅😅😅😅
የዳግም አባት ይመቸዉ 👍👍
ድራማ ሳታዩ ወዴኮሜት የምትሮጡ አላችሁ😂😂😂😂
አምራ ስለተቀየረች ደስ ያለው በላይክ🎉🎉🎉🎉
ዶክተርና አምራን ይጣመሩ የሚል🤭🤣
ደራሲዉ የእዉነት ትለያለህ ድምፃችንን ሰምተህ ዳግምና አምራን መፍቀር እደማይችሉ ማድረግህ ጥሩ ስራ ነዉ
የርፈት እጀራ ይስጠን ለስደተኞች
ሀገሬ ልገበ ነዉ ሰላም ግብ በሉኝ😢
ከድራማ ወደ ድራማ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ምብታችን መሰለኝ
ዳጊ ስለተፈታ ደስ ያለዉ🎉🎉😢
ዛሬከፍተኛን ቅመሞች አይዞሽ በሉኝ😥😥😥
ያባት እዳ ለልጅ ዳጊ ታሰረ🙄😢
ደጊ ጀግና የአባታ መከታ 😢
ከአደይ ወደ ዳጣ &አደራ&ሀረግ&ኑሀሚን&አይይይየኔነገር። መዞርሆነ ስራየ ክክክክሌላምካለ እየመሸእኔያለን ከመጣ
ስለሰጠኸን እድሜ እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን❤🙏
ደጊ ጀግና የአባት መከታ❤❤❤