ጽናት ድራማ II Tsenat derama II Full Length Ethiopian film II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE - LIKE - SHARE Eliana Entertainment Amharic Movie 2024 Ge'ez Entertainment IISodere TV II Sile HiwotTV II
Kuru Media II Salkan Tube II Marken Entertainment
የ7 ወር እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ ቅመሞችዬ😂😂😢😢😢
እኔ ደግሞ የጽናት አባቴ የሞተ መስሎኝ ነበር
የ2ወርእርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ 😍እንዳታልፉኝ
የፅናት አባት የሞተ የመሰለዉ ስቶድቅ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ፅናት ታርግዝ ከዛ ኪራንም አባቷንም ሰፕራይዝ ታድርጋቸው❤
የፂ አባት ስለመጡ ደስ ያላችሁ👍
እፍ የፂ አባት ምንም ባለመሆናቸው ማነው ደስያለው እዴኔ😢😢🎉 አባት ያላቹ ሺአመት ያኑርላቹ 😢ኡፍ አሁንስ ናፈቀኝ እኔ😭😭
ራኪ እና ቅዱሴ ይጣመሩልን❤❤❤
ድምፃችን ተሰማ እነ ሰኒ ከተማ ገቡ ደስ ያለው👍
ፅናት ወልዳ አባቷን ታስደስት የምትሉ 1ቁጥርን ፃፉ 😂😂❤❤
የፅናቴን አባት በሌላ መንገድ ተርጉሞ የደነገጠና ሲጠብቅ የዋለ👍👍👍👍
ተመስገን የፂ አባት ደህና ሰለሆነ
ለኔ ጀግና ያረብ ሀገር ሴት ብቻናት ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉🎉
የጋሺዬ ምርቃት እኔም አሜን ብዬ ተቀብያሉው የምር🥹🥹
የፂ አባት ሲመርቁ አብሬ ነው አሚን ያልኩት ሁላችንም ብዙ ችግር ጭንቀት አለብን እና አላህ ሸክማችንን ያቅልልን😢
የፅናት አባት የሞተ መሰለኝ
ዛሬ ሳንቾ በጣም ነዉ እያሳቀኝ 😅😅😅😅
የፂ አባት ምንም ስላልሆኑ ደስ ያለዉ❤ እኔደግሞ የሞቱ መስሎኝ😮
እኔ ደሞ ፅናት ፌንት ስበላ አባቷ ሞቶ መስሎኝ መደንገጤ የተመታችሁ😢
ናትን የምትዎዱት like 👍👍👍