ወደ ኩራ ትዩብ ቻናል በደህና መጡ። በዚህ ቻናል በየሳምንቱ አዳዲስ አማርኛ ድራማዎች እና የኢትዮጵያ ፊልሞችን እናቀርባለን። የፍቅር፣ የቤተሰብ ግጭት፣ እና የመሳሰሉትን አስተማሪ ድራማዎች ስሜት በተሞላበትና መሳጭ በሆነ አቀራረብ ይመልከቱ። 👉 አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ Subscribe በማድረግ እና የምስል መጠቆሚያ (🔔) በመጫን የኩራ ትዩብ ቋሚ ቤተሰብ ይሁኑ። 👉 በድራማው ላይ ያላችሁን ማንኛውንም አስተያየት comment ላይ ይፃፉልን። 👉 ቪዲዮውን ለወዳጆችዎ share በማድረግ ያጋሩ። ✅ በቻናላችን የምታገኟቸው ስራዎች፦ · New Ethiopian Drama 2025 · Latest Amharic Drama Movies · Best Ethiopian Family Dramas · አዲስ የአማርኛ ድራማዎች · Ethiopian Love & Family Drama Stories #AmharicDrama #EthiopianDrama #NewEthiopianMovies #አማርኛድራማ #EthiopianDrama2026
ADVERTISEMENT
ስሙኝማ ይሄን ኮሜት የነካ እናታቹ ሺ አመት ትኑርላቹ❤
የዳግም አባት ግን አሳዘነኝ😢ዳግምም ያሣዝናል
የዳግም አባት ሌላ ጥፋት ማጥፋት የለበትም እምትሉ በ👉👍❤
ለኔ ጀግና ማለትያረብ ሀገር ሴትናት ደምሩኝ 🎉🎉🎉🎉🎉የ
ስለዚች ቀን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
ሰንበቶ የኔ አባት ሲያሳዝን😢😢
ከኑሐሚን ግን አምራን ቆንጆ ናት የምትሉ
የልባችንን ጭንቀት በአታ ለማርያም ትፍታልን በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ በፆለታችሁ አስቡኝ
ምንም ቢሆን አባት አባት ነው ለምንድ ነው ዳግም ይህን ያህል የምትጮህበት ሲምባ ሲያሳዝን
የዳግም አባት በጣም አሳዘነኝ 😢😢😢😢አይይይ ነፃነት የሌለው ሰው በጣም ያሳዝናል ምህረት የሰሰጠው
ወይኔ አምራን ጩና እርች ደስሲሉ❤አምራን በፊት ደማችነን አፍልታው ነበር አሁግን ሁልሽም ወደሻታን😂
ጥሩ ነው ድራማው አስተያየት ትሰማላችሁ እናመሰግናለን አምራንና ዳጊን ስለተለያዩ ደስ ብሎኛል
ዳግም መታሠር የለበትም እምትሉ ❤❤❤❤
የዲግም አባት ያሳዝናል😢😢😢😢እኔ አባቴን እወደዋለሁ ብየ መግለጥ ስጀምር እባየ ያቀኛል 😢😢😢 በዛዉምላይ የማንም አባት ሲከፋ ማየትአልፈልግም😢😢
ዳግም ምነው አፈላ ምንም ቢሆንኮ አሳድጎታል ገልቱበል😊
ቅመሞች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው 🎉🎉🎉🎉
የሰርጉ ለት ምንም አይነት ነገር አንፈልግም በድራማ እንኳን ደና ነገር እንይ
ኤጭ ዳጊ ቤተሰብ ኣገኘሁኝ ብሎ ያሳደገው ኣባቱን ይክዳል😓
ሰረግጉ ላይ ምንም ችግረ መፈጠር የለበትም የምትሉ❤👍👍👍