ሳቤላ ክፍል 47 ምርጥ የቢተሰብ ተከታታይ ድራማ በአራዳ ሙቪስ 2025 | Sabela Episode 47 best drama series only on arada Movies 2026 Arada Movies broadcast content stream via website arada cinema produces original Ethiopian movies, drama, sitcom and music clips. We also broadcast entertainment and film premiere videos recorded and edited in our studio. Most of our viewers are from US, Canada, UK, Ethiopia and Scandinavian countries. #ድራማ #ethiopian_drama #ethiopian movies2026 #Ethiopian_comedy #Ethiopian_films #aradacinema #ethiopian_movie #ethiopian_movie #CinemaFilm Please don't forget to like . share and subscribe to our channel The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited. Copyright ©2026 AradaMovies
ADVERTISEMENT
በጣም ደብሮኛል ስደት ነኝ ኣፅናኑኝ😢😢😢😢😢
ዲና ስትቃጠል ደስ የሚል ብቻ😂😂😂😅😅😅
ልደታ ማርያም የልባችሁን ትፈፅምላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የርብቃ ፍቅርኛ መሆኑንን የጠርጠር😂
እንኩዋን ለግንቦት ልደታ ማርያም አደረሳችሁ
የልዩ መደናበር የአብረሀም መጀጃል መቼነው የሚያበቃ😂😂
ድናና ማርኮ ሢናደዱ እደኔ ደሥ እሚለው😂😂😂
ኧረ አብራሀም ንቃ ሲያስጠላ ጅል ጅላፎ
ፍትህ በሳውድ የሞት ፍርድ ለተፈረደባቸው ወድሞቻቺን 😢😢😢😢😢
ዲና ስትናደዲ ደስ ነው የሚለኝ 😅😅😢
ደግ አረገሽ ልዩ ይገባሻል😂😂🎉
አንድ ሰዉ ላይክ እንዳያረገኝ ዋ😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሠን ጉሉ አሜን ❤
ልዩግን ለርብቃ ትገራት ለምን ይደባበቃሉ😢😮😅😅
ልዩ የሆነ ነገር ሥታረግ እኔ እምሣቀቀው ነገርሥ ሆ😂😂😂
ውድ የተከበራችሁ የተዋህዶልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካምበአል በስደትም ባገርም ያላችሁ እኛም ተስደት ተመልሰን ላገራችን ለማክበር ያብቃን አገራችን ሠላም ያርግልን😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ማነው እደኔ ዲናን የሚጠላት🎉🎉🎉
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏😍🙏😍🙏😍🙏😍🙏
ማነውትላንትሰጠብቅ የዋለጋይስ😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Diinaan yeroo aartee gubattu namni akka kiyya gammaddan like godhaa oromo koo 😂❤❤❤❤🎉🎉🎉