#ethiopia #ethiopianmovie #የኢትዮጵያፊልም ድር ክፍል ሃያ አራት | DIR Drama part 24 ድር DIR አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 24 | DIR new series drama part 24 2018 | 2026 Make sure to subscribe to DIR and turn on notifications to stay updated with all new uploads! እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ Welcome to DIR (ድር) This is official YouTube channel of DIR . Don't forget to Subscribe Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited! Copyright ©2026 DIR DIR ድር
ADVERTISEMENT
እዚህ ቤት ግን ብዙ ያልተፈቱ ነገሮች አሉ የዌዘሩ ሰማያት መሞት የልጅቷ መታገት የሞርሲና ማበድ የጄሪ ልጅ መውረድ የቤቱ መቃጠል ቢያንስ አንዱ እንኳን መፍትሄ ማግኘት አለበት ደራሲው እባክህን አስተካከል በሃሳቤ የምትሰማሙ ላይክ አርጉ❤❤❤❤❤
የኔን ኮሜንት የኔካ ሰው እናቱ ሺ አመት ትኑር😢😢
ፍትህ አርሲ ላይ ለተገደሉ ወገኖቻችን😢😢 ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን😢
ሲፍን እና ሚርሲ ይጋለጡ እምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንደተለመደው የቤሌን አድናቂዎች ላይክ አድርጉልኝ በሌንን ላስደስታት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አራ ድምፃችን ይስማ ሲፍን ትጋለጥ የምትሉ😢👍🙄
ወላሂ ማርያምን ምላቹሀል ላይክ አድርጉኝ እ😢😢❤❤
እንደ ሲፈን አይነት አስመሳይ ሰው ፈጣሪ ከህይወታችሁ ያስወጣላችሁ አሜን በሉ 🙏
ቤሊን ና አምነን ይጋቡ የትልቅ ላይክ አድርጉ
አራ ድምፅችሁ ይሳማ ሲፌኝ ጥጋላት እች አስመሳይ 😢❤❤❤🎉
አረ ሲፈን ትጋለጥ ድምፆችን ይሰማ😢😢😢
10ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች አላችሁ እኔ ከሳኡዲ አለሁ አለን በሉኝ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ የኔ ጀግናወች አሳዩኝ በላይክ 👍👍👍
የድሪ ታካታታዮች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጣብቃቹሁ እባካችሁ አባራታቱን የስግደት እህታቹሁ ነኝ 😢
Nama community kiyyaa layik godhee harmeen teessaan Kumaa isiniif haa jiraattuu❤❤❤
አርሲ ትጣራለች😢😢😢 ፍትህ ለአርሲ ወገኖቻችን💔💔💔
የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሣው በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ደግሞም ስለእኛ የሚማልደው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
የመዳም ቅመሞች ብቻ 👍 የኔ እንቁዎች❤
ሀገር ሊገባ አንድ ሳምንት ብቻ ነው የቀረችሁ በሰላም ግቢ በሉ መልካም ምኞት ግለፁ እወዳችኋለሁ🎉
ስፍን አለበዛችም gays ትጋለጥ የሚትሉ👍🤪
ዛሬ ከፍቶኛል አይዛሽ በሉኝ እስኪ እህት የሚሆነኝ