#ምዕራፍ_2
#Nolawi_Part_200
#ኖላዊ_ድራማ
#NolawiDrama
#ኖላዊ
#NolawiSeries
#Nolawi_Ethiopia
------------
#ViralDrama
#TrendingEthiopia
#EthiopianFilm
#EthiopianDrama
#AmharicDrama
#አዲስ_ድራማ
#NewEthiopianDrama2026
#የኢትዮጵያ_ድራማ
#EthiopianEntertainment
#SodereTV #EBS #EBSDrama
የሜላት ሀብት ይመላስ የምትሉ አግቶ ከመጣት ፈጠሪ ይጣብቃን😢😢😢🎉🎉❤
የወዘሮ ሜላት ንብረት ይመለስላት ብሊስ🥺🥺
የወይዘሮ ሜላት ንብረት ይመለስ እናት ስትቸገር ማየት አንፈልግም😢👍❤
የሠላም ጥፊ የተመቸዉ እኔደኔማነዉ👍👍👍
አግኝቶ ከመጣት ይጥብቅን ያርብ 🤲🥰🥺😒
የተምቹ መቀያየር እደኔ ያስጠላው እጭ😮😮😅😅
ሜላት እኮ ያን ያክል ክፉ አልነበረችም😢😢
የሜላት ይወትና የኔ ህይወት በትንሽ ይቀራረብሉ እኔም እንደዚህ ነበርኩ ከ10 ሚሊዮን የምበልጥ ብር የነበረኝ ከሰርኩ አሁን የእግዚአብሔር ይመስገን ተመልሼ እየሰራሁ ነኝ እስቲ እግዚአብሔር ይርዳይ ባሉኝ
የሜላት ንብረት ይመለሥ እምትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚሎየ ያሳዘነችዉ እንደኔ እፍፍ የእዉነት መምስሎ
እፍ ምናሴ ንብረታቸው ይመለሥ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሃብት ይመጣል ይሄዳል ዋናው ጤና ነው !!!
ወይኔ አሴር ግን ምን አይነት ልጅነው የምር ቃላት አጠሁለት የኔ ቀና ልብ
የሜላት ንብረት ይመለስ😢😢
የሰላምየ ጥፊ❤ ይመቻት
ወይዘሮሜላትበጣምነውያሣዘነችኝ😢😢😢😢😢😢😢
ሜላት እኮ ክፉ አልነበረችም ለሷ እሄ አይገባትም😢😢😢😢😭😭😭
አይዞህ እንዳ መስፍን ወ/ሮ ሜላትን! ሁሉም ነገር በትዕግስት ያልፋል። ሁልጊዜ ጨለማ ሆኖ አይቀርም።"
ተምቹ አስጠለኝ ጅል🤧🤧🤧🤧🤧
ከማታ ፈተና ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጠዋቱ መፈተን ይሻላል😢🎉