ሳቤላ ክፍል 53 ምርጥ የቢተሰብ ተከታታይ ድራማ በአራዳ ሙቪስ 2025 | Sabela Episode 53 best drama series only on arada Movies 2026 Arada Movies broadcast content stream via website arada cinema produces original Ethiopian movies, drama, sitcom and music clips. We also broadcast entertainment and film premiere videos recorded and edited in our studio. Most of our viewers are from US, Canada, UK, Ethiopia and Scandinavian countries. #ድራማ #ethiopian_drama #ethiopian movies2026 #Ethiopian_comedy #Ethiopian_films #aradacinema #ethiopian_movie #ethiopian_movie #CinemaFilm Please don't forget to like . share and subscribe to our channel The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited. Copyright ©2026 AradaMovies
ADVERTISEMENT
ማነው እንዴ እኔ ጭንቀት ለመርሳት ብሎ ከድራማ ወደ ድራማ የምሮጥ ኡፈፈ😢
ዲና አባቴ ስትል እዴኔ የሚናደድ
የኔን ኮሜንት የነካ እናቱ ሺ አመት ትኑርለት🎉❤🦋🌸❤🙏
ዛሬ እወነቱን ካላወቀ አብርሀም አናይም የምትሉ
ሳቤላ ምንም አትሁን የምትሉ በላይክ ግለጹል
እስኪ በዚህ አጋጣሚ እግዚአብሔር ይማስገን ባሉ:: አሜን አምላኬ ሆይ ታማስገን🙏😢🎉❤❤❤❤
የሳቡ ወዳጆች አለቹ እስቲ አሳዩኝ👍👍
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው 🎉🎉🎉
ማርዳ እናትነት ትወና ትችላለች❤❤
እናት የለችው ሺ አመት ትንሪለችው ❤❤❤😢
የማርኮን ሰው ነው ሳቤላን ያገታት የምትሉ😢
ማርዳ እና አብርሃም በዚህ ቢገናኙ ጥሩ ነው😢😢🥹
አባቴ አባትሽ ይጥፋ
አጋቹግን አሣዘነኝ እፍ አባትነትኮ❤
Sabela warii jalatani 👍👍👍 xuqaa oroomokoo
ቅመሞችዬ የምታስቡትን ፈጣሪ በቅርቡ ያሳካላችሁ😢❤❤❤
አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ፈልገው ክፉ እና ጨካኝ አይሆኑም ከሳቤላ አጋች የተረዳሁት ይሄንነው😢😢😢😢
ማርዳ ለምን ካለችበት አትዉጣም 😢 እስከ መቸ ትደበቃለች በዝ ግዜ ከጎናቸዉ መሆን ነበረባት😢😢
አብረሀም ምንም መሆን የለበትም😢
የሳብየ አጋችግን ሲያሳዝን