ሳቤላ ክፍል 46 ምርጥ የቢተሰብ ተከታታይ ድራማ በአራዳ ሙቪስ 2025 | Sabela Episode 46 best drama series only on arada Movies 2026 Arada Movies broadcast content stream via website arada cinema produces original Ethiopian movies, drama, sitcom and music clips. We also broadcast entertainment and film premiere videos recorded and edited in our studio. Most of our viewers are from US, Canada, UK, Ethiopia and Scandinavian countries. #ድራማ #ethiopian_drama #ethiopian movies2026 #Ethiopian_comedy #Ethiopian_films #aradacinema #ethiopian_movie #ethiopian_movie #CinemaFilm Please don't forget to like . share and subscribe to our channel The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited. Copyright ©2026 AradaMovies
ADVERTISEMENT
ማርኮን እስርቤት ስለገባ ደስ ያለው😜😂😂😂
አብርሃም ዲና የማርኮ ሚስት መሆኑን ማወቅ አለበት 👍
ማርኮን ስለተያዘ ደስ ያለው🤙🤣🤣
አቦ ልዩና ርብቃ ይመቻቹ🎉🎉🎉🎉🎉
ልዩ ዛሬ ተመቼሺኝ
ዲና ሥትናደድ ማለዉ እንደኔ ደሥ የሚለዉ በ👍
ልዩ ሰንስድብሽ ለካ ትልቁን ስራ የስራሽው አንቺ ነሽ። ማርኮን ስለተያዙ ደስ ብሎኛል። ማነው ግን እንደዚ ሚጮትባቸው?🎉🎉🎉
እርብቃዬ የኔ ቆጆ ትዉና ትለያለሸ ❤❤❤
ዲናየ አይዞሽ😂😂😂ልዩየ ና ርብቃ በአንድ ከሆኑ ያሸንፋሉ💪💪💪አብርሽ በዚሁ ቀጥል
ዲና ስትናደድ እደኔ ደስ የሚላችሁ ግጩኝ😂😂
እርብቃየ የኔ ልዕልት ፈገግታሽ ሲምር🎉🎉🎉
markon qabamuun namnii isiin gammachise like godha 👍😂😂😂😂😂😂😂😂💃🫰👏
Mee warii afaan koo dhaggeessan diramaa kana ilalufi jarjara turtanii 👍👍xuqaa oroomokoo siini Jalaadha ❤❤❤❤❤
የእግዝአብሔር ልጅ እየሱስ ብቻውን ያድናል❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ የሚለዉ ቃል በዲና አስጠላኛ😂😂😂😂 የማስመሰል አባቴ
ዛሬ ፈጣሪ አችን መዲሀኒ አለም አባቴ ነው እሡ በተጨነቃችሁብት ጊዜ አለሁ ይበላችሁ
አሁን እያማረበት ነዉ😂😂
ዲና ሰትናደድ እደኔ ደሰ የሚለዉ 😁🥰🥰
ዋውውው ልዩና ርብቂ ትወና ትለያላችሁ ዛሬ ደስ ይላል ማርኮ ይገባዋል😂😂😂😂😂😂😂
ይሄ ሁሉ ምታደርገው ልዩ ነበረች ማለት ነው 😂😂😂 ስሰድቧት የነበራቹት ሁሉ ይሀው👌👌