#ethiopia #ethiopianmovie #የኢትዮጵያፊልም ድር ክፍል ሃያ አንድ | DIR Drama part 21 ድር DIR አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 21 | DIR new series drama part 21 2018 | 2026 Make sure to subscribe to DIR and turn on notifications to stay updated with all new uploads! እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ Welcome to DIR (ድር) This is official YouTube channel of DIR . Don't forget to Subscribe Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited! Copyright ©2026 DIR DIR ድር
ADVERTISEMENT
ከፍጡራን ሁሉ በላይ የከበርሽ የአምላክ እናት የልባችን መቅደስ የአማላጅነትሽ በረከት በቤታችን ይውረድ ልባችን በሰላም በደስታ ይታደስ መልካም ቀን ይሁንላችሁ😘
እሚገርም ድርሰት ግሩም ደራሲ ግሩም ካሜራ ማን የሚገርሙ ተዋንያን የሚገርሙ የስራ ስብሰቦች በርቱ ዋው ነው
ዛሬ ቢያንስ ላይክ አርጉ 🥺💗
እረ ተዉ ላይክ አርጉ❤ በወለደቻቹ😢😢
የብሌን እና የናት ዘሀራ ወዳጆች ብቻ ወየ በሉኝ ፈልጌው ነው
የኔን ኩሜት የነካእናቱ ሽአመት ትኖርለት🤲🥰🙏
እኔን ግን ለምድነው ላይክ እማታረጉኝ😢😢
እኔን ላይክ ማታረጉኝ ንቃቹኝ ነው😢😢😢😢😢
የማዳም ቅመም ነኝ ደምሩኝ😢
ማሪያምን አደኛ ነኝ 👍ግጩኝ😅😅😅😅
የኔ ቤለን ወዳጆች ብዙ ሳትጮሁ ላይክ አድርጉኝ አለን በሉ😂😂😂❤❤❤
ዛሬኮ የፃድቃኔዋ እመቤታችን አመታዊ ክብረ በአል ነው እኳን አደረሳችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
የጄሪ አለባበስ የሀገራችን ባህል የተመለከተ አይደለም ታስተካክለው አለባበሷን 😢😢
ማነው አምነንን እና ቤሊንን የሚወድ ❤❤❤❤
ሜርሲ ትጋላጥ ያምትሉ
ዛሬ እኮ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ምልጃ ፀሎቷ በረከቷ አይለየን በዘልፋፋ ቀሚሷ ትጠብቀን 🙏🙏🙏❤️🎉❤️🎉❤️🎉
Oroma yoo jiraata liki xuqaa hamtuun isin argiin nagaan ba.aani nagaan galuu rabbin qooda keenyaa nuuf hagodhuu❤❤❤❤
በደብረ ምጥማቅ የተገለፀች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሁላችንም ልብ ትገለፅልን❤🎉🎉🎉🎉እንኳን አደረሳችሁ ።
ደቂቃ ይጨመርልን እምትሉ
ዛራ የአመቷ ማርያም ናት እኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏❤🥰