#Nolawi_Part_198
#ኖላዊ_ድራማ
#NolawiDrama
#ኖላዊ
#NolawiSeries
#Nolawi_Ethiopia
------------
#ViralDrama
#TrendingEthiopia
#EthiopianFilm
#EthiopianDrama
#AmharicDrama
#አዲስ_ድራማ
#NewEthiopianDrama2026
#የኢትዮጵያ_ድራማ
#EthiopianEntertainment
#SodereTV #EBS #EBSDrama
ድምብላል ታማኝ ሰውናት ካመናቹሁበት ላይክ ግጩኝ
አረ ተው እነ ሜላት ወደ ነበሩበት ይመለሱ በጣም ይደብራል 😢😢😢😢😢
ጆሮ ግን በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ፀባይህ አይቀየር🙏❤️
ተምቹ ፀባየን ያስተካክል የምትሉ🎉🎉🎉
ሜሉ ንብረቷ ይመለስ የምትሉ💪💪💪😢😢😢
የኔ ሜላት 😢😢😢ደብላልዬ የሰው ጥግ የኔ እናት🎉🎉😢
እርግብ ሀብታም ሆኖ ትምጣ ምትሉ የኔ አቃጣይ😂❤
የአርያም ዕጣን ነሽ መዓዛሽ ያማረ ዘላለም አይውድቅም አንቺን ያከበረ🥰
ፈጣሪ አግኝቶ ከማጣት ይብቃችሁ🙏😢
ያሴር አድናቂወቺ እጂ ወደላይ የምር አስተዋይነቱ ደስ ሲል
አሲር የኔ አስተዋይ 👌🥹
አቶ መሥፍን ሀብታም ሁኖ ይመለስና ቤተሠቦቹን ወደነበሩበት ይመልሳቸው በክፍል ሁለት ወንድ መሆን አለበት
ምናሴ ያሰዘናቹ ብቻ በላይከ🎉
ወይዘፘ ሜላት በረኪናውን ስላልጠጣች ደስ ያለው❤
ምዕራፍ 2 ዋው 👌💯 የምትሉ ብች ለይክ 👍🥰 መግኝት እዳለ መጣትም አለ አግኝው ብልን በጣ ሰው ለይ አንምፀድቅ 😢😢
መስፍን ቶሎ ይመለስ❤
እመቤት በለተቀንሺ አግቶ ከማጣት ጠብቅን🎉❤❤❤❤❤
ተምቹና ጆሮን የሚወድ ብቻ❤❤❤🎉
አሴር ልብህን አይቀይረዉ😢
አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን😢😢